አማርኛ የአካባቢ ተሞክሮ ጥቅል

አማርኛ የአካባቢ ተሞክሮ ጥቅል

Rating
4.5
Reviews
12
አማርኛ የአካባቢ ተሞክሮ ጥቅል
አማርኛ የአካባቢ ተሞክሮ ጥቅል

App details

Release date

2017-11-17

Last update

2023-03-02

Product ID

9NGL4R61W3PL

Categories

Personalization

About አማርኛ የአካባቢ ተሞክሮ ጥቅል

ሁልጊዜ ወቅቱን የጠበቀ፣ ሁልጊዜ Windows የቋንቋ ተሞክሮን በማሻሻል ላይ!

አሁን Windows በMicrosoft Store በኩል ነጻ የቋንቋ ዝማኔዎችን እያቀረበ ነው። ይህ ማለት ያለማቋረጥ የአካባቢ ቋንቋዎን ያሻሽላል እንዲሁም እነዚህን ዝማኔዎች በራስሰር ወደ መሳሪያዎ ይልካል። የአካባቢ ተሞክሮ ጥቅል መተግበሪያን በመጫን፣ በቋንቋዎ ያለው የWindows ጽሁፍ ሁልጊዜ ወቅቱን የጠበቀ ይሆናል።

Windows ጽሁፍ በአካባቢ ቋንቋዎ የተሻለ እንዲሆን መርዳት ይፈልጋሉ? በWindows የተካተተውን የግብረመልስ ቋት መተግበሪያ በመጠቀም በቀላሉ በጽሁፍ ማሻሻያዎች ላይ ጥቆማዎችን ማቅረብ ይችላሉ። በCortana የፍለጋ ሳጥን ውስጥ «የግብረመልስ ቋት» ብለው ይተይቡ ወይም Windows ቁልፍ + F ይጫኑ እና ይያዙት።

ማስታወሻ፦ እንደ የጽሁፍ መዝገበ ቃላት እና ንግግር የመሳሰሉ ተጨማሪ የቋንቋ ድጋፍ ባህሪያትም ይጫናሉ። የማከማቻ መስፈርቶች እንደየተጫኑት ባህሪያት ሊለያዩ ይችላሉ።

Key features